Categoría: ethiopian embassy paris

ethiopian embassy madrid

በፓሪስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ በማድሪድ ከተማ በመገኘት በስፔን ሃገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቆንስላ፣የኢምግሬሽን እና የዳያስፖራ አገልግሎቶችን ይሰጣል።

ማስታወቂያ በፓሪስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ በማድሪድ ከተማ በመገኘት በስፔን ሃገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቆንስላ፣የኢምግሬሽን እና የዳያስፖራ አገልግሎቶችን ይሰጣል። በመሆኑም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አስፈላጊውን መረጃ በማዘጋጀት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ…